የመንግስት በጀት አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ

የተከበሩ አቶ ስንታየሁ ደስታ የመንግስት በጀት አስተዳደርና ቁጥጥር ጉ/ቋ/ሰብሳቢ


የመንግስት በጀት አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶች

  1. ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት
  2. የገቢዎች ቢሮ
  3. የፋይናንስ ቢሮና ተጠር ተቋም
    • ሀ/ የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
  4. የመንግስት ልማት ድርጅቶች አገልግሎት
  5. የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለሥልጣን