የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተግባር እና ኃላፊነት
የተከበሩ አቶ ጋትዌች ዎር ዲየው የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
የንግድ ኢንዱስቲሪና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶች
- የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
- ንግድ ቢሮ
- የሥራና ክህሎት ቢሮ
- የባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ
- ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
- የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ
- ህብረት ስራ ኮሚሽን
- አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን
- የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ