የሴቶች ህፃናት፣ ውጤቶችና ማህበራዊ ጉ/ቋ/ኮሚቴ ሰብሳቢ
የተከበሩ ሲ/ር ሶፊያ አለሙ ሁሴን የሴቶች ህፃናት፣ ውጤቶችና ማህበራዊ ጉ/ቋ/ኮሚቴ ተግባር እና ኃላፊነት
የሴቶችና ማህበራዊ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶች
- የሴቶች፣ ህፃናት፣ ውጤቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
- ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
- ትምህርት ቢሮ
- ጤና ቢሮ
- የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን
- የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን
- ትምህርት፣ ስልጠናና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
- የምገባ ኤጀንሲ
- የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ
- ማህበራዊ ትሬስት ፈንድ