የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብና መንግስት፣ እንኳን ለይፋዊ የምስረታ በዓላችሁ በሰላም አደረሳችሁ!
Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 2789
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብና መንግስት፣ እንኳን ለይፋዊ የምስረታ በዓላችሁ በሰላም አደረሳችሁ! የሕዝቦች አንድነትና አብሮነት ሳይላላ፤ የአስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ምላሽ በመስጠት የለውጥ መንግስት የወሰደው አወንታዊ እርምጃ አንዱ ማሳያ ይህ ተግባር ነው። ስላደረጋችሁልን አቀባበልና አሸኛኘት ከልብ አመሰግናለሁ።