ምክር ቤቱ የህዝብ ውክልናውን በብቃት ይወጣ ዘንድ የጽ/ቤቱ መጠናከር ወሳኝ ሚና አለው፤

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 2583


ምክር ቤቱ የህዝብ ውክልናውን በብቃት ይወጣ ዘንድ  የጽ/ቤቱ መጠናከር ወሳኝ ሚና አለው፤

ምክር ቤቱ የህዝብ ውክልናውን በብቃት ይወጣ ዘንድ የጽ/ቤቱ መጠናከር ወሳኝ ሚና አለው፤ ================== የኘሬስና ህ/ግ/ዳይሬክቶሬት ጥቅምት 26/2015 ዓ.ም ================ ምክር ቤቱ ተልዕኮውን በብቃት ይወጣ ዘንድ የጽ/ቤቱ መጠናከር ወሳኝ ሚና አለው፤ ይህን ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት ክቡር አቶ አብዲ ፀጋዬ የጽ/ቤቱ የ2015 በጀት አመት የመጀመሪያ ሶስት ወራት የስራ አፈፃፀም በተገመገመበት ወቅት ነው። ይህን ማሳካት ይቻል ዘንድ ተቋሙን በአደረጃጀትና በመዋቅር ፣በሰው ሀይልና በግብዓት ማጠናከር ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ይሆናል ብለዋል። በመድረኩ ላይ የከተማው እና የክፍለ ከተማው ምክር ቤት አመራሮች እንዲሁም የጽ/ቤቱ ሰራተኞች ተገኝተዋል።



Leave a Comment: