የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ አርብ ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም ይካሄዳል።
Share: Facebook |
Twitter |
Whatsapp |
Linkedin Visits: 95
በመሆኑም የተከበራችሁ የምክር ቤት አባላት በዕለቱ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ አድዋ ሙዚየም በሚገኘው የምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት
ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም