ምክርቤቶቹ  ልምድ ልውውጥ  አደረጉ ጨፌ ኦሮሚያ ከአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከጋምቤላ ክልል ምክር ቤቶች የልምድ ልውውጥ አድርገዋል።

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 30


ምክርቤቶቹ  ልምድ ልውውጥ  አደረጉ   ጨፌ ኦሮሚያ ከአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከጋምቤላ ክልል ምክር ቤቶች የልምድ ልውውጥ አድርገዋል።

ምክርቤቶቹ  ልምድ ልውውጥ  አደረጉ ጨፌ ኦሮሚያ ከአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከጋምቤላ ክልል ምክር ቤቶች የልምድ ልውውጥ አድርገዋል። ምክር ቤቶች የተጣለባቸዉን የህዝብ ሀላፊነት በአግባቡ መወጣት እንዲችሉ እርስ በርስ መማማር እና ልምድ መለዋወጥ ፋይዳው የጎላ መሆኑን ተገልጿል ። በዚህም መሰረት  ምክር ቤቶች ልምዶቻቸውን እና ተሞክሮዎቻቸውን ተለዋውጠዋል። የልምድ ልውውጦችና ተሞክሮ ቅመራዎች ለምክር ቤቶች ትልቅ ፋይዳ እንዳለው በመግለፅ  ምክር ቤታችን አዲስ ምዕራፍ ብለን ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ ውስጣዊ አሰራራችን ፈትሸን በዚህም የምንሰጠውን አገልግሎት ለማሻሻልና ለማዘመን በማለም ተቋማዊ ሪፎርም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው ልንተገብረው  እንደቻልንና ለውጥም እያመጣን ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር    አብራርተዋል።



Leave a Comment: