የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፍትህ እና የዳኝነት አካላት የሪፎርም ስራ አፈፃፀም ተገመገመ ።

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 62


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፍትህ እና የዳኝነት አካላት የሪፎርም ስራ አፈፃፀም ተገመገመ ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፍትህ እና የዳኝነት አካላት የሪፎርም ስራ አፈፃፀም ተገመገመ ። የአዲስ አበባ ከተማ  ፍርድቤቶች የከተማ አስተዳደሩ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ፣ፍትህ ቢሮ እና ፖለስ ኮሚሽን ሪፎርሙ ከተጀመረበት ጀምሮ ያካሄዱትንና  እያካሄዱ ያለውን የሪፎርም ስራ አፈጻጸም ለምክርቤቱ አቅርበው አስገምግመዋል። ሪፖርቱን ያቀረቡት ሶስቱ ተቋማት ደረጃቸው ቢለያይም በጥሩ ደረጃ ላይ መሆናቸው የገለፁት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር ሪፎርም ለማድረግ እየተደረገ ያለው ጥረት የተሻለ መሆኑን ተናግረዋል ።



Leave a Comment: