የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የረመዳንና የዐቢይ አጽዋማትን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር መርሐ ግብር በም/ቤቱ ፅ/ቤት አካሄደ።
Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 9
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የረመዳንና የዐቢይ አጽዋማትን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር መርሐ ግብር በም/ቤቱ ፅ/ቤት አካሄደ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ የተከበሩ ዶ/ር ማሾ ኦላና የዓብይ ፆምና የረመዳን ወር የእዝነትና የመልካምነት ወር መሆኑን አውስተው በዚህ ቅዱስ ወር ሕዝበ ክርስቲያኑ እና ህዝብ ሙስሊሙ አብሮነቱን የሚያጠናክርበት ወቅት መሆኑን ተናግረዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የተቋማት ሐላፊዎችና የክፍለ ከተማ አፈጉባኤዎች መዓዱ አብሮነታችን በሚያጠናከር መልኩ በመዘጋጀቱ ምስጋናቸው አቅርበዋል፡፡