የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የአዲስ ምዕራፍ የ5 ዓመታት ጉዞን በማስመልከት የተካሄደ ጥናት ውጤት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የጋራ ተደረገ።

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 6


የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የአዲስ ምዕራፍ የ5 ዓመታት ጉዞን በማስመልከት የተካሄደ ጥናት ውጤት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የጋራ ተደረገ።

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የአዲስ ምዕራፍ የ5 ዓመታት ጉዞን በማስመልከት የተካሄደ ጥናት ውጤት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የጋራ ተደረገ። ሪፖርቱን ያቀረቡት የመሠረተ ልማትና ማዘጋጃቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ደ/ር ግዛቸው አይካ እንደገለፁት ጥናቱ ምክር ቤቱ በህግ አወጣጥ፣ በክትትልና ቁጥጥር እንዲሁም በሕዝብ ውክልና ስራዎች የተመዘገቡ ውጤቶችን፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን እንዲሁም እየፈታ የመጣበት አገባብ እና ለቀጣይ ምክር ቤት ስንቅ የሚሆኑ ምክረ ሀሳቦች ያካተተ መሆኑን ገልፀው በጥናቱ ምክርቤቱ ከፈተኛ አፈፃፀም እንደነበረው አመላክተዋል።



Leave a Comment: